|
Check out our New interactive Blog Page! Comment
on it! We want to hear from you !!....
ፍኖት ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ ድምጽ
አንድነት ሬድዮ Finote Democracy
Voice of Ethiopian Unity....
Click here to listen...
Finote Hibret Radio for Metro Washington DC USA
የሳምንቱ ዜና ዘገባ ከፍኖት ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ ድምጽ
አንድነት ሬድዮ Weekly Finote News
Report....
Read
More...
Interview
with the EPRP Youth League Leadership Members(mp3)
የኢትዮጵያ
ሕዝባhዊ አብዮታዊ ፓርቲ ወጣት ክንፍ ድርጅት (ኢወክንድ) ማዕክላዊ አመራር ተመሰረተ(pdf)
EPRPYL Calls On All Ethiopian Youth To
Carry Out Their Call of Duty/
ኢወክንድ ተነስ ይላል!!

Click on picture to watch video
Ethiopian
People's Revolutionary Party Youth League (EPRPYL), calls on
all Ethiopian youths
to carry
out
their call of duty in order to bring Democracy and justice
to our beloved country. In the last three year EPRPYL has
made marked progress in expanding its base and its
organizational structures in different continents as well as
in several places in Ethiopia. Many young Ethiopians both
inside and outside Ethiopia joined its ranks and various
EPRPYL branches were established in different cities of
America and Canada, Europe, Oceania, Asia, Africa and
clandestinely in different parts of Ethiopia.
An increasing number of women from all backgrounds are now
joining its ranks in order to play their role on removing
the Meles regime once and for all. EPRPYL is more than
committed to bring Justice and Democracy to our peace loving
people. EPRPYL urges all Ethiopian youth take part and be
involved in all our country's issues.
የኢትዮጵያ
ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ የወጣት ክንፍ ድርጅት የተመሰረተበትን ሁለተኛ
አመት በደማቅ ሁኔታ
አከበረ.
Ethiopian's People Revolutionary Party Youth
League successfully held it's public meeting in Washington DC.
EPRPYL Grand Public Meeting in DC (October 02, 2011) Vol 1
http:/www.youtube.com/watchv=F3uLvBPa6xc
Vol 2
http:/www.youtube.com/watch?v=pSpJWLTm3VM&feature=related
.
ኢሕአፓ በኣዱስ አበባ የቅስቅሳ ወረቀቶችን
ለጣጠፈ -ነሐሴ 18 ቀን
2003 ዓ.ም

ዝምታው ይቁም! የካቲት 66 ይደገም የሚል መግለጫ ባለፈው አውጥተን ነበር። ዛሬ
ደግሞ በቁርጠኝነት ይደገማል የሚለውን መፈክር ስናስተጋባ ከኢትዮጵያ ሰፊው ሕዝብ አብራክ ተወልደን፤
በአይበገሬው ኢሕአፓ ተኮትኩተን ለዚህ የበቃን የኢትዮጵያ ወጣት ደጀንነታችንን በኩራት እየገለጽን ነው። > >
>
ሙሉውን ያንብቡ
ሦስት የወክንድ አባላት ሲኬዩደብልዩ
(CKUW) በሚባለው ዊኒፔግ በሚገኘው ኤፍ.ኤም ሬዲዮ አማካኝነት በሃገራችን ያለውን የሰብዓዊ መብት ረገጣና
በአፋኙ የመለስ አገዛዝ ምክነያት ወጣቱ በሕቡዕ ተደራጅቱ እየታገለ መሆኑን አስረድተዋል።
ለዴሞክራሲ መስፈንና ለሰብዓዊ መብት በኢትዮጵያ መከበር ለሀገሪቱ ወጣቶች ባጠቃላይ ተደራጅተው
እንዲታገሉ ጥሪ አድርገዋል። (ቃለ መጠይቁ በእንግሊዝኛ ነበር) > > >
ሙሉውን ያድምጡ
ልዩ መግለጫ
ታህሣሥ 2003 ዓ.ም.
የአኙዋክ ወገኖቻችን ንፁህ ደም ዛሬም ትኩስ ነው
በምዕራቡ የኢትዮጵያ ግዛት ለሀገራቸው ቀናኢ የሆኑ የአኝዋክ ተወላጆች በዘመናዊዎቹ የትግራይ መሳፍንት የዘር
ማጥፋት ፍጅት ከተካሄደባቸው እነሆ ሰባት ዓመት ሞላው። > > >ሙሉውን
ያንብቡ
ወጣት ኄኖክ

ልዩ መግለጫ - ጥቅምት 26 ቀን 2003 ዓ.ም
የእናት አባቶቻችንና የእኛም ድምጽ ይከበር ብለው፤ በገዛ ሀገራቸው በሰላም ሰልፍ የወጡ አፍላ ጀግኖቻችን
በአረመኔው የወያኔ ቡድን ከታረዱ እነሆ ዛሬ አምስተኛ ዓመታቸው ሲሆን፤ ይህን ቀን ኢወክንድ የሚያከብረው
በሀዘንና በቁዘማ ሳይሆን በብሐራዊ እልህና ቁጭት ነው > > >
ሙለውን ያንብቡ; ለዚሁ ቀን መዘከሪያ ከወጣት ሄኖክ የቀረበውን
ግጥም ያዳምጡ
|
If you are not
able to read the Geez font (the Amharic content) on this page,
click here
to download Geez Unicode and install.
|

ኢወክንድ በጥቅምት (በኦክቶበር) ወር 2010 የተለያዩ ሕዝባዊ ስብሰባዎችን
በዋሺንግተንና በሚኖሶታ ማድረጉ ይታወሳል። በመጭው ህዳር 2010 ደግሞ በኦስተንና
በዳላስ ቴክሳስ ታላቅ ሕዝባዊ ስብሰባዎችን አዘጋጅቷል። > > > ሙሉውን ያንብቡ  |
|
|

ሰላሳ ምንተኛው (፴፰ኛው) የኢሕአፓ ምሥረታ በዓል፣ የኢሕአፓ ከፍተኛ አመራር አባላት፣ የኢወክንድ አመራር
አባላት፣ የተጋበዙ እንግዶችና ከልዩ ልዩ የአሜሪካ ግዛቶች የመጡ የፓርቲው አባላትና ደጋፊዎች እንዲሁም
በርካታ ኢትዮጵያውያን ታዳሚዎች በተገኙበት በዋሺንግተን ዲሲ በኤቲካል ሶሳይቲ አዳራሽ ኦክቶበር 16 ቀን
2010 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ ተከብሮ ውሏል። የኢሕአፓ ከፍተኛ አመራር አባል ከፓርቲው የተላከውን መልዕክት
ለተሰብሳቢው ያስደመጡ ሲሆን፣ የኢወክንድ አመራር አባላት ወጣት ሳሚና ወጣት ታዘበውም መልዕክቶቻቸውን
ከማቅረባቸውም በላይ ከተሰብሳቢውም ለቀረበላቸው ጥያቄዎች ማብራሪያ ሰጥተዋል። በወጣት ሄኖክና በአሊ ሁሴን
የቀረቡት ግጥሞች ለበዓሉ ድምቀትን ሰጥተውት ውለዋል። >>>ዕለቱን በፎቶ ይመልከቱ፤ ግጥም ያዳምጡ፤
አባይ
(ሄኖክ)
ድሆ ድሆ ድሃ (ከአሊ ሁሴን) ፤ በዕለቱ ለተስብሳቢው የቀረቡትን ንግግሮች በቪዲዮ ይመልከቱ > > >
ፋንታ
፤
ሄኖክ ፤
ሣሙኤል
(ሳሚ)፤ ታዘበው  |
|
|
|
|

ኢወክንድ በሚኒያፖሊስ (ሚኖሶታ) ከተማና አካባቢዋ ለሚኖሩ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ታላቅ ስብሰባ
አዘጋጅቷል > > >
ሙሉውን ያንብቡ
|
|
|
ኢወክንድ በሰኔ 22 ቀን 2002 ዓ.ም (ጁን 29 2010) በሳን ሆዜ አንደኛ ዓመቱን ባከበረበት ዕለት
ወጣት ሄኖክ ያሰማውን ግጥም > > > ያድምጡ  |
|

To Memebers of the Media:
The EPRPYL PR committee is one of newly formed committees
established by the first congress of EPRPYL and has been
commissioned to undertake all forms of PR work of the organization.
Therefore , any one who has queries about our organization or
interested to know about EPRPYL's goals, aims, objectives,
activities etc. can contact the PR committee of EPRPYL through the
following addresses. You can call us, you can e-mail us or you can
leave messages on our voice mail. >>>Read
More 
|
|
|
የወክንድ የፖለቲካ ክፍል
ኃላፊ ወጣት ታዘበው አሰፋ በአሜሪካን ድምጽ ሬዲዮ (ቪ.ኦ.ኤ) እሰጥ አገባ ፕሮግራም ውይይት አካሄደ፤
የኢሕአፓ የወጣት ክንፍ ድርጅት (ኢወክንድ) በሰኔ 22 ቀን 2002 ዓ.ም (ጁን 29 2010)
የተመሠረተበትን አንደኛ ዓመት በዓል በሳንሆዜ ካሊፎርኒያ ማክበሩ ይታወቃል። በዚሁ ወቅት ተጋብዘው ከነበሩ
ሚዲያዎች፤ በእግር ኳስ በዓሉ ዙሪያ የተካሄዱትን ልዩ ልዩ ዝግጅቶች ለሬዲዮ ጣቢያው ሲዘግብ የሰነበተው
የቪ.ኦ.ኤ-ው ጋዜጠኛ አዲሱ አበበ በዚሁ በዓል ላይ ተገኝቶ የነበረ ሲሆን፤ ከወክንድ የፖለቲካ ክፍል ኃላፊ
ወጣት ታዘበው አሰፋ ጋርም ቃለ ምልልስ አድርጓል። በዚሁ ላይ በመንተራስ የቪ.ኦ.ኤ ሬዲዮ ጣቢያ የአማርኛው
ዝግጅት ክፍል፣ በቅድሚያ በዓሉን አስመልክቶ ወጣት ታዘበው ያቀረበዉን ገለጻ፤ ቀጥሎም ወጣት ታዘበው
በእሰጥ-አገባና ኢትዮጵያውያኖች በአሜሪካ በሚለው ፕሮግራም በቫንኩቨር ካናዳ ከሚኖረው ተክለሚካኤል አበበ ጋር
ያደረገውን ውይይት አስደምጦን ነበር። እነዚህን በቪ.ኦ.ኤ በአራት ልዩ ልዩ ቀናት ቀርበው የነበሩትን ባንድ
ላይ እዚህ ማድመጥ ትችላላችሁ > > >ክፍል
አንድ
እና
ክፍል ሁለት
 |
|
|
ማሳሰቢያ፦የኢሕአፓ
የወጣት ክንፍ ድርጅት የኢሜል አድራሻ የተለወጠ መሆኑን እየገለጽን በሚከተለው አዲስ የኢሜል አድራሻችን
(ከዚህ ገጽ እግርጌ ይመልከቱ) የምትልኩልን መልእክቶች የሚደርሱን መሆኑን በአክብሮት ለማረጋገጥ እንወዳለን
ነው።> > >የተሟላውን መረጃ እዚህ ያገኙታል  |
|
|
የኢሕአፓ የወጣት ክንፍ ድርጅት (ኢወክንድ)
ዘንድሮ፣ ሰኔ 22 ቀን 2002 ዓ.ም (ጁን 29 2010) ዓመታዊ ጉባዔውንና የተመሰረተበትን አንደኛ ዓመት
በዓሉን በሳንሆዜ ካሊፎርኒያ (በአሜሪካ) አካሄዷል። በዚሁ ዕለት የኢወክንድ አመራር አባላት ከሆኑት አንዱ
ወጣት ሳሚ ያደረገውን ንግግር
እዚህ ላይ ጠቁመው ያዳምጡ   |
|
|
በሰኔ 22 ቀን 2002 ዓ.ም (ጁን 29
2010) ኢወክንድ የተመሠረተበትን አንደኛ አመት በሳንሆዜ ካሊፎርኒያ ባከበረበት ዕለት በወጣት ሔኖክ ቀርቦ
የነበረውን "ገበሬው ምን ነካው?" የሚለውን ግጥም እዚህ ላይ ጠቁመው
ያዳምጡ  |
|
|
 
በሰኔ 22 ቀን 2001 ዓ.ም. በተደረገ
የምስረታ በዓል የተወለደው ኢወክንድ የመጀመሪያውን ጉባዔ በካሊፎርኒያ ግዛት በሳንሆዜ ከተማ በሰኔ 22 ቀን
2002 ዓ.ም. በደመቀ ሁኔታ አካሂዷል። ከተለያዩ ከሰሜን አሜሪካና ከካናዳ ከተሞች የመጡ ተወካይ አባሎች
የተገኙበት ይህ አንደኛ ጉባዔ በተለያዩ አገራዊና ድርጅታዊ ጉዳዮች ላይ ሰፊና ግልጽ ውይይት የተካሄደበት
ከመሆኑም በላይ በዋና ዋና አገራዊ ጉዳዮች ላይ ጥልቅ ግንዛቤ የተገኘበትና የወደፊቱን የትግል አቅጣጪያንና
ስልት ያመላከት ጉባዔ ነበር ።> > >ሙሉውን ያንብቡ |
|
|
በኢሕአፓ ወክንድ ለቀድሞ
የኢሕአፓ አባላትና ደጋፊዎች የቀረበ የአክብሮት ጥሪ
የትናንቱ ኢሕአወሊ ፤ ኢትሀድ፤ ኢላአማ፤ ኢሴትድ፤ ኢጭወአማ … ወጣቶች የዛሬው ጎልማሶች አዛውንቶች ባጠቃላይ
ሀገር ወዳድ አርበኞች የዛሬ 38 ዓመት ህልም ቃጭል በነበረበት፤ አመጽን ማደራጀት ቀርቶ ማሰብ ራሱ ወንጀል
ተብሎ በተፈረጀበት ፤ ግራ ቀኙ፣ ላይ ታቹ፣ ጨልሞ ይቻላል ተራ ቃል ሳይሆን አደገኛና ለቅጣትም የሚዳርግ ሆኖ
በተገኘበት በዚያ አስከፊ ዘመን የነገና የተነገ ወዲያ ብሩህ ኮከብ ከወዲሁ በተስፋ በማየት፤ በሕዝብ ላይ
ተንሰራፍቶ የነበረውን አሳፋሪ ሥርዓት ማቸነፍ ይቻላል ብላችሁ ጨለማውን ለማስወገድ ክብሪት የጫራችሁ እንዲሁም
ዛሬም ላለነው ወጣት ትውልድ ህዝባዊና ሀገራዊ ትግል በመሆን ብርሃንን የፈነጠቃችሁ የኢሕአፓ አባላት
ሆይ፤...>>> እዚህ ላይ
በመጠቆም መሉውን ያንብቡ |
|
|
ታላቅ የስብሰባ ጥሪ
የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ የወጣት ክንፍ ድርጅት የተመሰረተበትን አንደኛ አመት በደማቅ ሁኔታ
በሳን-ሆሴ ከተማ ያከብራል።ኢወክንድ አንድ ዓመት ሞላው፤ ምን ደግሶልናል?>>>እዚህ ላይ
በመጠቆም ይፈልጉ |
|
|
ምርጫ ከሚደገም 66 ይደገም
አምባገነኑ እና ዘረኛው የወያኔው ቡድን በሰሞኑ ተደረገ በተባለው ቲያትራዊ ምርጫ እራሱን ሙሉ በሙሉ አሽናፊ
አድርጎ፤ አዳማቂዎችን ጠራርጎ የከረፋ ሥርዓቱን ሲያጥነን መገረም ሳይሆን ትልቅ ትምህርት ወስደን ትክክለኛ
ዴምክራሲያዊ ለውጥ ለኢትዮጵያ ለማምጣት ሁላችንም በአንድ መንፈስ ‘’ትክክለኛ ሥልጣን ለኢትዮጵያ ሰፊው
ሕዝብ” የሚለውን መፈክር በትግል በማጀብ መነሳትና መደራጀት ይኖርብናል።> > > ሙሉውን ያንብቡ |
|
|
ከወያኔ መጠንቀቅ በተኩላ
እንዳንነጠቅ
የጥንት አያት ቅድመ አያቶቻችንን የነፃነት የተጋድሎ መንፈስ ቀለብ አድርግን፣ የቀደምት ወንድም እህቶቻችንን
የትግል ፅናት ወርሰን የተነሳን ስለሆነን ነው በኢወክንድ ስም የተደራጀነው። ኋላ ቀርና አምባገነን የሆኑትን
ሥርዓት ሲፋለሙ ለተሰው የቀደምት ወጣቶች ከበሬታ ስላለን ነው የኢሕአፓ ወጣት ክንፍ ብለን የተደራጀነው።> >
>
ሙሉውን ያንብቡ |
|
|
በዘር መከፋፈል አምባገነን
ሥርዓትን ያጠናክራል
ለዓይን የሚያስጠይፍ፤ ለጆሮ የሚሰቀጥጥ፤ አፍንጫ የሚሰነፍጥ፤ አገር የሚያስጠፋ፤ ትውልድ
የሚያስመትር ከድንቁርናና ከራስ ወዳድነት ብሎም ከባዕድ ቅጥረኝነት ከሚወለዱ በሸታዎች ሁሉ እንደ ዘረኝነት
የከፋ የለም።> > >
ሙሉውን ያንብቡ
|
|
|
በወያኔ ለውጭ ባለሃብቶች
እየተቸበቸበ ስላለው የሃገራችን ለም መሬት የወክንድ አመራርና አባላት ምን ይላሉ?
ይህ የወያነ ሥራ ባጠቃላይ ሲታይና በዓለም አቀፍ ደረጃም ያለው ተቀባይነት ምን ይመስላል? ከዚሁ ጋር
በተያያዘም በሕዝባችን ላይ እየደረሰ ያለው በደልና ከዘለቄታዉም አንጻር የሚኖረው አንደምታ ምን ይሆናል?
...እነዚህንና እነዚህን መሰል ጥያቄዎችን በሰፊው ዳሰዋል ዝርዝሩን እዚህ ላይ ጠቁመው (ክሊክ አርገው
ያዳምጡ >>>
 |
|
|
የወክንድ አመራርና አባላት
ስለአሁኑ የወያኔ ምርጫ ምን ይላሉ?
ይሄ ምርጫ ትክክለኛ ምርጫ ነወይ? ያለፉትንስ ምርጫዎች ስናስታውስ ዕውን ወያኔ በምርጫ ሥልጣኑን ይለቃል
ወይ?...ለመሰሉና ሌሎች በርካታ ጥያቄዎች በምርጫው ቧልት ዙሪያ የወክንድ አባላትና አመራሩ የሚሉት አላቸው።
እዚህ ላይ ጠቁመው (ክሊክ አርገው) በመክፈት ያዳምጡ >>> |
|
|
ምርጫና ፓርላማ - ከአሳዬ
ጥንት በነበረው ዘመነ ፊውዳሉ
አድርባይ ከሃዲው ልክ እንደአሁኑ
ከንጉሥ ፓርላማ ተመራርጠው ገብተው
ሲያንኮራፉ ነበር ከወንበር ተንጋለው፤....ሙሉውን
ያንብቡ
|
|
|

የውድ ኢትዮጵያ ወጣቶች ሆይ፤
እናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ዛሬ ህልውናዋ ከመቸውም ይበልጥ ለከፋ አደጋ ተጋልጦ ይገኛል። በጀግና ልጆቿ ደም
ታፍራና ተከብራ ያልቆየች ይመስል ዛሬ ከመሀሏ በበቀለ ሙጃ እጅ እግሯ ተይዞ ለጠላት ተዳርጋለች። የሀገራችን
መሬት ለሱዳን ተሰጥቶ የባዕድ ጦር በሀገራችን መሬት ሰፍሯል። የሀገራችን ለም መሬት ለባዕዳን በገፍ እየተሸጠ
ኢትዮጵያውያን በገዛ ሀገራቸው ለዘመናዊ ቅኝ አገዛዝና የረቀቀ ብዝበዛ እየተዳረጉ ናቸው። ብዙ መቶ ሺህ
ወጣቶች በትምህርት ገበያ ላይ ሊገኙ ሲገባ ለመንገድ አዳሪነት ተዳርገዋል፤ ሚሊዮኖች ሥራ አጥ ሆነዋል፤ ብዚ
ሺዎች ለጦርነት ተማግደው ለባዕድ ጥቅም ሲባል ውድ ህይወታቸው አልፏል።> > > ሙሉውን
ያንብቡ ወይም በድምፅ
ሙሉውን ያዳምጡ |
|
|
The Tyrannical regime of
Meles Zenawi has struck a secret deal with Egypt on the question of
the Nile and the said deal reportedly betrays the national interest
of Ethiopia and that of the Nile Basin countries. Officially the
Meles regime signed with Egypt a Memorandum of Understanding to
establish an Ethiopian-Egyptian Council of Commerce but sources
close to the regime in Addis Ababa reveal that Egypt's interest not
to sign an agreement demanded by the Nile Basin Initiative has
obtained the support of Meles Zenawi.>>>Read
More
|
|
|
“COMING OF AGE IN
MISSISSIPPI”, (by Yelfiwos Wondaya).
“The classic autobiography of growing up poor and black in the rural
south” (Anna Moody). I believe this piece helps those who confuse
peaceful means of struggle with mundane sort of parliament election
and as well do confuse a course of struggle aimed at changing of a
regime with that of human rights movements.>>>
Read More |
|
|
የኢሕአፓ የወጣቱ ድርጅት ስለሆንብቻ
አይደለም ወክንድን መጠሪያችን ያደረግነው፤ የሕዝባችንን ነፃነትና የሀገራችንን ክብር አስመላሽ ክንድ
መሆናችንን ለመግለጽ ፈልገን እንጅ።> > >
ሙሉውን ያንብቡ |
|
|
የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ የወጣት
ክንፍ ድርጅት አመራር አባላት በፍኖተ ዴሞክራሲ ራዲዮ ያደረጉት ውይይት > > > ያዳምጡ
Realmedia
MP3 |
|
|

በኢትዮጵያ ሰፊው ሕዝብ አንደራደርም ብለው
የተሰዉ ታላላቆቻችን፣ እምቢኝ ለኢትዮጵያን ፈክረው ያለፉ አባቶቻችንና አያት ቅድማያቶቻችን ዛሬ በኛ ዘመን
የደረሰውን ቢሰሙ ምን ይሉን ይሆን? የሚል ጥያቄ ተነስቷል። > > > ሙሉውን ያንብቡ |
|

ችግርን መቀፍቀፍ፣ ረሃብን
ማምረት
ሰሞኑን አገራችን በድርቅ እንደምትጠቃ፣ ረሃብ፣ ጠኔ እነደሚጎበኛት፤ አስከትሎም እንደተለመደው አስቸኳይ
የምግብ እርዳታ ካልተደረገ በሚሊዮን የሚቆጠረው ሕዝባችን በዚሁ በረሃብ ሕይወቱ በአሰቃቂ ሁኔታ እንደሚያልፍ
እየተነገረን ነው። የዛሬ 35 እና የዛሬ 27 ዓመታት የዓለም ሕዝብ በቴሌቪዥን መስኮቶች የተመለከታቸው
አሰቃቂ ትዕይንቶች አሁንም በድጋሚ ሊታዩ የሚችሉበት ሁኔታ እያቆበቆበ መሆኑ እየተገለጸ ነው።> > > ሙሉውን ያንብቡ
|
|
ከኢሕአፓ ምን እንማራለን?! እስቲ ትንሽ ስለኢሕአፓ - አባይን በጭልፋ
ክፍል ፪ (ከአያልነሽ)
የክፍል አንድ ጽሑፌ ላይ - ኢሕአፓ ይህን ያህል ጽናት ይዞ ለመቀጠል እንዴት ቻለ?
ለዚህ ጥንካሬውና አይበገሬነቱስ አብነቱ ምንድነው? የሚሉትንና ኢሕአፓ የተመሠረተው
በኢትዮጵያ ሕዝብ መሠረታዊ ጥያቄዎች ጭብጥ ላይ ነው የሚለውን በማብራራትና ሌሎች
ተዛማጅ ጥያቄዎችን በማንሳት ነበር የቋጨሁት። እነዚህ መሠረታዊ ጥያቄዎች ምን ምን
ናቸው? በውስጣቸውስ ምን ምን አካተዋል? ከሚሉት ጥያቄዎች በመነሳት -
የዴሞክራሲና የሰብዓዊ መብቶች ጥያቄ፣ የሥልጣን
ባለቤትነት ጥያቄ የሚሉትንና በዚህ ዙሪያ የሚነሱ ሃሳቦችን ያብራራል
ይህ ሁለተኛው ክፍል > > > ሙሉውን ያንብቡ |
|
ከኢሕአፓ ምን
እንማራለን?! እስቲ ትንሽ ስለኢሕአፓ - አባይን በጭልፋ ክፍል ፩
(ከአያልነሽ)
ኢሕአፓ (የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ) የተመሠረተው በ1964 ሚያዚያ፣
በኢትዮጵያ በይፋ የታወጀው ደግሞ ነሐሴ 26 ቀን 1967 ዓ.ም ነው - ከዛሬ 35
ዓመት በፊት መሆኑ ነው። ይህ ድርጅት እራሱን ይፋ ከማረጉ በፊት በመላ ኢትዮጵያ
ሞልቶ ይንተከተክ የነበረው የሕዝብ ብሶት ገንፍሎ እስኪወጣ ድረስ ውስጥ ለውስጥ
(ከ1964-1967 ዓ.ም) በሕቡዕ በሕዝቡ መኃልና በሕዝቡ ውስጥ ሆኖ ራሱንና
ሕዝቡን ሲያደራጅ ቆየ። > > > ሙሉውን ያንብቡ |
|
የትዝብት አድማስ ቁ. 81
- የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚመርጠው ምርጫ
በየትኛውም አገር የሚኖሩ የሕገ-መንግሥት ምሁራን፣ የፖለቲካ ሳይንስ ጠቢባን፣ የሕግ
ባለሙያዎችና ጠበቆች የሚስማሙበት አንድ መሠረታዊ ሐቅ ቢኖር፤ የማንኛውም ሀገር
የበላይ ሕግ ተብሎ የሚጠራው፣ የዚያው ሀገር ሕገ-መንግሥት መሆኑን ነው። በዚህ
ሕገ-መንግሥት ላይ በመመሥረት ልዩ ልዩ ሕግጋት፣ ደንቦችና ስነሥርዓቶች ይወጣሉ።>
> > ሙሉውን ያንቡ |
|
|
ያንተ አባት ዶ'ፍተሩ፣ ምላሱ
ጡሩሩ...(ግጥም- ከሄኖክ ታ. የሺጥላ)
ያንተ አባት ድ'ፍተሩ፣ ምላሱ ጡሩሩ....
ወኔው እስክሪብቶ፣ ካ'አሜሪካ ጫካ...ከዋሻው ውስጥ ገብቶ...> > >
ሙሉውን ያንብቡ |
|
LEASE OF FARM LAND TO FOREIGN COMPANIES HURTS ETHIOPIAN FARMERS
As if the ceding of Ethiopia's fertile land to the
Sudan was not disastrous enough, the Meles Zenawi
regime has now leased more than 3 million hectares
of land (7.4 million acres) to foreign companies
that are to farm this land and carry off the produce
back to their countries. It is a 15 Birr (US$1.19)
cheap sale per hectare and Arab, Chinese, South
Korean and Indian companies have rushed in to take
advantage and the so called investors are being
given grace periods on payment.>>>Read More |
|
በቴክሳስ ግዛት የሚኖሩ የኢሕአፓ አባላት በኦስተን ከተማ ተሰበሰቡ፤ ሕዝባዊ ስብሰባም
አካሄዱ
ጥቅምት 27 ቀን 2002 ዓ.ም ከተለያዩ የቴክሳስ ከተሞች የመጡ የኢሕአፓ አባላት
አጠቃላይ ስብሰባ አካሂደዋል። ስብሰባውም የተካሄደው የቴክሳስ ዋና ከተማ በሆነችው
በኦስተን ከተማ ሲሆን፤ አባላት በአገራእውና በድርጅታእው ዙሪያ አንገብጋቢ በሆኑ
ልዩ ልዩ ጉዳዮች ላይ ሰፊ ውይይትን አድርገዋል። አገሪቱ የምትገኝበትን ሁኔታ
በስፋት የገመገሙ ሲሆን፤ በሀገራችን የዴሞክራሲያዊ የፖለቲካ ሥርዓትን ዕውን
ለማድረግ እየተካሄደ ያለውን ሕዝባዊ ትግል ለማጎልበት የድርጅታቸው መጠናከር ወሳኝ
መሆኑን አምነው፣ ለዚህ ከባድ መስዋዕትነት ለሚጠይቅ ተግባር ዝግጁነታቸውን
አረጋግጠዋል።> > >ሙሉውን ያንብቡ |
|
|
ከኢሕአፓ ወክንድ የተሰጠ መግለጫ - ሐምሌ 2001
ሰፊው የኢትዮጵያ ሕዝብ የተነጠቀውን ነፃነቱን፣ የተገፈፈውን መብቱን፣ የተራከሰበት አንድነቱን፣ የተደፈረውን
ሉዓላዊነቱን፣ የተንቋሸሸ ሰንደቁን ያስከብር ዘንድ አቋራጭ ጎዳና፤ የተባበርና የተቀናጀ ሕዝባዊ ክንድ መሆኑን
ለመጠቆን ጭምር ነው ኢሕአፓ ወክንድ ብለን ምሥረታችንን ያበሰርነው > > > ሙሉውን ያንብቡ
|
|
ተተኪውን ትውልድ ማዘጋጀት
የወጣቶቹ ድርጅት መመሥረት ለኢትዮጵያና ለዜጎቿ የተስፋ ብርሃን ፈንጣቂ ነው።
የዛሬው ትውልድ የሚጠበቅበትን ሀገራዊ ኃላፊነት ለመረከብ የሚያስችለውን መሰናዶ
እንዲያደርግ የመጀመሪያውን ምዕራፍ ከፍቶለታል ማለት ይቻላል። ቀዳሚው ትውልድ
እያለፈ ተተኪውን ትውልድ ማዘጋጀት አስፈላጊ ብቻ ሳይሆን ግዴታም ጭምር በመሆኑ
የወጣቶቹ መደራጀት የሚጠበቅ ነበር። ከእንግዲህ ወዲያ የሀገርን ጉዳይ አስመልክቶ፣
"የኋላ ልጅ ይጭነቅበት" የሚባል አይደለም። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ችግር ለአንድ
ትውልድ ብቻ የሚተውም አይደለም። > > > ሙለውን ያንብቡ |
|
|
 |
|
|
EPRP YOUTH LEAGUE FORMED
A congress of youth delegates held in
Chicago has formed the EPRP Youth League on June 29 2009. The
congress was attended by young delegates from various places while
others took part via a teleconference. A special message from the
EPRP centre in Addis Ababa was read.
The EPRYL founding congress discussed the overall political situation
in Ethiopia and resolved to effectively take part in the struggle to
end the TPLF/EPRDF dictatorship. The congress also resolved that the
EPRYL will continue to struggle as the youth wing of the Ethiopian
People's Revolutionary Party (EPRP) and will mobilize the youth
around the EPRP's objectives. The EPRYL will struggle for the rights
of the Ethiopian people. Ethiopian youth have a long history of
heroic struggle as part and parcel of the EPRP, the party that paid
immense sacrifices struggling against totalitarian and repressive
dictatorships. The list of young EPRP members who sacrificed their
lives for the freedom of the Ethiopian people is in the thousands.
The formation of EPRYL will surely strengthen the participation of
the youth in the struggle to save Ethiopia from dictatorship and to
establish democray. |
|